የፈተና ጥሪ ማስታወቂያ

415

የአማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን በቁጥር የሰ/ቅ.ማ/1491/15 በቀን 06/07/2015 ዓ.ም በወጣው የቅጥር ማስታወቂያ በታሳቢ ጀማሪ ካሜራ ማን የሥራ መደብ በኦንላይን ከተመዘገባችሁት መካከል ከዚህ በታች ስማችሁ የተዘረዘረው አመልካቾች እጣ የሚወጣበት እና ፈተና የሚሰጥበት ቀን ማክሰኞ ሰኔ 13/2015 ዓ/ም በ3፡00 ሰዓት በመሆኑ አዲስ አበባ ጽ/ቤት እንድትገኙ እናስታውቃለን፡፡

የሥም ዝርዝሩን ይመልከቱ

Previous articleአየር መንገዱ 6 ነጥብ 1 ቢሊዮን ዶላር ገቢ አገኘ።
Next articleየፈተና ጥሪ ማስታወቂያ