ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በኢጋድ አባል ሀገራት መደበኛ ጉባኤ ለመሳተፍ ጅቡቲ ገቡ

115

ባሕር ዳር: ሰኔ 05/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ እና ልዑካን ቡድናቸው በኢጋድ አባል ሀገራት መደበኛ ጉባኤ ለመሳተፍ ጅቡቲ ገብተዋል።

ጠቅላይ ሚኒስትሩ በ14ኛው የምሥራቅ አፍሪካ በይነ መንግሥታት ባለ ሥልጣን (ኢጋድ) አባል ሀገራት ርዕሳነ ብሔራት እና መንግሥታት መደበኛ ጉባኤ ላይ ለመሳተፍ ነው ጅቡቲ የገቡት።

ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን!

Previous articleበአማራ ክልል የገንዘብ ቁጠባና ብድር ኀብረት ሥራ ዩኒየኖች 6 ነጥብ 7 ቢሊዮን ብር ብድር ማሰራጨታቸው ተገለጸ።
Next articleበኩር ጋዜጣ ሰኔ 05/2015 ዓ.ም