
ባሕር ዳር፡ ሰኔ 03/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በሊጉ መሪዎች መካከል የሚደረገው ተጠባቂው የ26ኛው ሳምንት ተስተካካይ ጨዋታ ዛሬቅ ይካሄዳል።
በሐዋሳ ስታዲየም ሊደረግ የነበረውና በከባድ ዝናብ ምክንያት በመቋረጡ ጨዋታው ለሌላ ቀን ተራዝሞ በጉጉት ሲጠበቅ የቆየው የቅዱስ ጊዮርጊስና የባሕር ዳር ከነማ ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የ26ኛ ሳምንት ተስተካካይ ጨዋታ ዛሬ ቅዳሜ ሰኔ 03/2015 ዓ.ም ከቀኑ10:00 በአዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርስቲ ስታዲየም ይካሄዳል።
ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን!