ዜናኢትዮጵያ ደኢሕዴን አስቸኳይ ድርጅታዊ ጉባዔ ማካሄድ ጀመረ። November 28, 2019 158 የደቡብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ዴሞክራሲያዊ ንቅናቄ (ደኢሕዴን) አስቸኳይ እና ልዩ ጠቅላላ ድርጅታዊ ጉባዔውን ማካሄድ ጀምሯል። ደኢሕዴን አስቸኳይ እና ልዩ ጠቅላላ ድርጅታዊ ጉባዔውን በሀዋሳ ከተማ በማካሄድ ላይ መሆኑን ፋብኮ ከድርጅቱ ያገኘው መረጃ ያመለክታል። ለሁለት ቀናት በሚያደርገው ጉባኤው የብልፅግና ፓርቲን ለመቀላቀል ውሳኔ ያሳልፋል ተብሎ ይጠበቃል። ተዛማች ዜናዎች:የነገ የሀገሪቱ መልክ የሚወሰነው በዛሬ ተማሪዎች ነው።