ባሕር ዳር፡ ግንቦት 21/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የቱርኩ ፕሬዝዳንት ረጀብ ጠይብ ኤርዶኻን በድጋሜ በመመረጣቸው ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ የእንኳን ደስ አለዎት መልዕክት አስተላልፈዋል።
ፕሬዝዳንቱ በድጋሜ መመረጣቸውን ተከትሎ በኢትዮጵያ እና ቱርክ መካከል ያለው የቆየ ግንኙነት ተጠናክሮ እንደሚቀጥል ጠቅላይ ሚኒስትሩ ያላቸውን እምነት ገልጸዋል።
ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን!