ዜናኢትዮጵያ ለመከላከያ ሰራዊት የድጋፍ ሰልፍ በተለያዩ የሀገሪቱ አካባቢዎች እየተካሄደ ነው። May 28, 2023 132 ባሕር ዳር ፡ ግንቦት 20/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በተለያዩ ክልሎች ዋና ዋና ከተሞች ዜጎች ለመከላከያ ሠራዊት ያላቸውን ድጋፍ በታላቅ ሠላማዊ ሰልፍ በመግለፅ ላይ ይገኛሉ። ሰልፉ በተለያዩ ከተሞች በመካሄድ ላይ ይገኛል። ዜጎች በጠዋቱ ወደ አደባባይ በመውጣት ለሰራዊቱ ያላቸውን ድጋፍ በሰልፍ እየገለፁ ይገኛሉ። ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን! ተዛማች ዜናዎች:"የትራንስፖርት እና የሎጀስቲክስ ዘርፍ ለኢትዮጵያ የብልጽግና የጀርባ አጥንት ነው"…