በሥራና ክህሎት ሚኒስቴር በልጽጎ ሥራ ላይ የዋለ የውጭ ሀገር የሥራ ሥምሪት መረጃ ሥርዓትን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ዛሬ ጎብኝተዋል።

514

ባሕር ዳር:ግንቦት 06/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በጉብኝታቸው የሥራ ስምሪት ሥርዓቱ የዜጎችን የመረጃ አያያዝ ዘመናዊ በማድረግ በዜጎች ላይ ይደርሱ የነበሩ ችግሮችን የሚያስቀር ነው ብለዋል።

በውጭ ሀገራት ሥራ ሥምሪት ላይ ያሉ ክፍተቶችን በመሙላት ረገድ የሚኖረው ሚና ጉልሕ ነው ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ገልጸዋል።

ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን!

Previous articleለምርት ዘመን ከተገዛው የአፈር ማዳበሪያ 5 ሚሊዮን ኩንታሉ ሀገር ውስጥ ገብቷል።
Next article“የውበት ሠገነት፣ ተወዳጅ እመቤት”