የፈተና ጥሪ ማስታወቂያ

1113

የፈተና ጥሪ ማስታወቂያ
የአማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን በቁጥር የሰ/ቅ.ማ/1549/2015 በቀን 18/07/2015 ዓ.ም በወጣው
የቅጥር ማስታወቂያ ለጎንደር ኤፍ ኤም ሬዲዮ ጣቢያ የጀማሪ ካሜራ ማን 1 የሥራ መደብ በኦንላይን ከተመዘገባችሁት መካከል ከዚህ በታች ስማችሁ የተዘረዘረው አመልካቾች እጣ የሚወጣበት እና ፈተና የሚሰጥበት ቀን ሐሙስ ግንቦት 03/2015 ዓ/ም 3፡00 ሰዓት በመሆኑ ጎንደር ኤፍ ኤም ሬዲዮ ጣቢያ እንድትገኙ እናሳውቃለን፡፡

 

የስም ዝርዝሩን ይመልከቱ

Previous articleበኩር ጋዜጣ ሚያዝያ 30/2015 ዓ.ም ዕትም
Next articleኢትዮጵያና ዓለም አቀፉ የግብርና ልማት ፈንድ ከ106 ሚሊዮን ዶላር በላይ የድጋፍ ስምምነት ተፈራረሙ።