ሻሸመኔ ከተማ ወደ ኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ መመለሱን አረጋገጠ።

283

ባሕር ዳር: ሚያዝያ 24/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ሻሸመኔ ከተማ ከ15 የውድድር ዘመናት በኋላ ወደ ኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ መመለሱን አረጋግጧል፡፡ ሻሸመኔ ከተማ የአዲስ አበባ ከተማን ሽንፈት ተከትሎ ነው ወደ ኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ዳግም መመለሱን ያረጋገጠው፡፡

ሻሸመኔ ከተማ ለመጨረሻ ጊዜ በሀገሪቱ ትልቁ ሊግ ተሳትፎ ያደረገው በ2000 ሚድሮክ ሚሌኒየም ፕሪምየር ሊግ ላይ ነበር።

ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን!

Previous article“ሊነጋ ሲል ይጨልማል እና ነገን ለማየት ጠንክረን እንሥራ” ተቀዳሚ ምክትል ከንቲባ ድረስ ሳሕሉ (ዶ.ር)
Next article“ጥላቻ ሀገር ታደማለች፣ ወዳጆችን ታጋድላለች”