ወንድሜ ግርማ ፣ነፍስህ በአፀደ ገነት ትረፍ!!

87

እጅግ አሳዛኝ እና ልብ ሰባሪ ታሪክ ነው። ወንድሜ ግርማ የሺጥላ ህይወቱ ያለፈበት መንገድ ያማል!! ድካሙን በቅርብ እንደሚያውቅ የሥራ ባልደረባ ግርማ የመርህ ሰው፣ ለኢትዮጵያ ህዝብ ሙሉ ጊዜውን ህይወቱ አስካለፈች ሰዓት ያገለገለ፣ ልበ ሙሉ ጀግና፣ ታታሪ፣ ቅን እና ሰውን እኩል የሚያገለግል ተግባቢ ነበር፡፡

ለእናቱ ፣ ለባለቤቱ፣ ለልጆቹ፣ ለቤተሰቦቹና ለመላ ኢትዮጵያዊያን መጽናናትን እመኛለሁ።

ፋንቱ ተስፋዬ የአማራ ክልል ምክር ቤት አፈጉባዔ።

ሚያዝያ 20/2015 ዓ.ም.

ባሕር ዳር

Previous articleየሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በግርማ የሺጥላ ግድያ የተሰማውን ሐዘን ገለጸ።
Next articleየአማራ ክልል ባህልና ቱሪዝም ቢሮ፣ መሬት ቢሮ እና የሃይማኖት ተቋማት ጉባዔ በአቶ ግርማ የሺጥላ ህልፈት የተሰማቸውን ጥልቅ ሀዘን ገለጹ።