
ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች እንኳን ለ1444ኛው የኢድ አልፈጥር በዓል በሰላም አደረሳችሁ ኢድ ሙባረክ!!
ሕዝበ ሙስሊሙ የረመዷን ጾምን በጋራ ለሀገራችን ዱዓ በማድረግ እና በጋራ በማፍጠር እንዳሣለፈው ሁሉ በዓሉን ሲያከብር ድጋፍ ለሚፈልጉ ወገኖቻችን ካለን በማካፈል እና በመደጋገፍ ሊሆን ይገባል።
በድጋሜ ኢድ ሙባረክ!
ፋንቱ ተስፋዬ የአማራ ክልል ምክር ቤት አፈጉባዔ
ሚያዝያ 12/2015 ዓ.ም
ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን!