
የአማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን በቁጥር የሠ/ቅ-ማ/1342/15 በቀን 14/06/2015 ዓ/ም በወጣ የቅጥር ማስታወቂያ የሬዲዮ የኽምጠኛ ቋንቋ ሪፖርተር 1፣የአዊኛ ቋንቋ ሪፖርተር 1፣የኦሮሚፋ ቋንቋ ሪፖርተር 1 የስራ መደቦች በታሳቢ ቅጥር ለመሸፈን በቀን 22/07/2015 ዓ/ም ፈተና ወስዳችሁ ዉጤቱን ከዚህ በታች በሰንጠርዡ ያስቀመጥን መሆኑን እየገለፅን የተመረጡት ይህ ማስታወቂያ አየር ላይ ከዋለበት ቀን ጀምሮ በ3 ተከታታይ የስራ ቀናት ዉስጥ በኮርፖሬሽኑ የሰዉ ሀብትና ልማትና አስተዳደር ደጋፊ የስራ ሂደት ቢሮ ቁጥር 002 ሪፖርት እንዲያደርጉ እናሳዉቃለን፡፡