ዋሊያዎቹ በሐምሌ ወር በአሜሪካ ጉብኝት ሊያደርጉ ነው።

105

ባሕር ዳር: ሚያዝያ 02/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን በመጪው ሐምሌ ወር በአሜሪካ የጉብኝት ጉዞ ሊያደርግ መኾኑን የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌደሬሽን አስታውቋል፡፡

በዚህም ቡድኑ ሐምሌ 1 ቀን 2015 ዓም ዋሺንግተን እንደሚገኝ ተገልጿል፡፡

በቆይታውም ከካሪቢያን ብሔራዊ ቡድኖች ጋር ጨዋታ ያደርጋል።

በዋሽንግተን የሚገኙ የብሔራዊ ቡድኑ ደጋፊዎች ቡድኑን ለማበረታት እንዲዘጋጁ ፌዴሬሽኑ ጥሪ አቅርቧል።

የመግቢያ ትኬቶችን በተመለከተ በቅርቡ ይፋ እንደሚደርግ ከፌዴሬሽኑ ያገኘነው መረጃ ያመላክታል፡፡

ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን!

ተጨማሪ መረጃዎችን ከአሚኮ የተለያዩ የመረጃ መረቦች ቀጣዮቹን ሊንኮች በመጫን ማግኘት ትችላላችሁ፡፡
ዩቱዩብ https://bit.ly/2RnNHCq
በዌብሳይት amharaweb.com
በቴሌግራም https://bit.ly/2wdQpiZ
ትዊተር https://bit.ly/336LQaS
ቲክቶክ https://bit.ly/32rKF5J
ዲስከቨር አማራ አሚኮ https://www.facebook.com/DiscoverAmharaAMECO
አሚኮ ስፖርት https://www.facebook.com/AMECOSport
አሚኮ እውነታ ማጣሪያ https://www.facebook.com/AMECOFactCheck

Previous articleበቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ዛሬ ሁለት ጨዋታዎች ይደረጋሉ።
Next articleበኩር ጋዜጣ ሚያዝያ 02/2015 ዓ.ም ዕትም