ባሕርዳር ከተማ እና ፋሲል ከነማ በ18ኛ ሳምንት በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የሚያደርጉት ጨዋታ ተጠባቂ ነው፡፡

138
ባሕርዳር፡- መጋቢት 28/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 2015 – 18ኛ ሳምንት በአዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ስታዲየም በቀጣይ ቀናት ሲካሄድ፡-
አርብ መጋቢት 29/2015 ዓ.ም
ቅዱስ ጊዮርጊስ – ሲዳማ ቡና 9 ሰዓት
አርባምንጭ ከተማ – መቻል 12 ሰዓት
ቅዳሜ መጋቢት 30/2015 ዓ.ም
ኢትዮጵያ ቡና – ወልቂጤ ከተማ 9 ሰዓት
12:00 ባሕርዳር ከተማ – ፋሲል ከነማ
እሑድ ሚያዝያ 1/2015 ዓ.ም
አዳማ ከተማ – ሃዋሳ ከተማ 9 ሰዓት
ኢትዮ ኤሌክትሪክ – ወላይታ ድቻ 12 ሰዓት
ሰኞ ሚያዝያ 02/2015 ዓ.ም
ሀድያ ሆሳዕና – ድሬደዋ ከተማ 9 ሰዓት
ለገጣፎ ለገዳዲ – ኢትዮጵያ መድን 9 ሰዓት
ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን!
Previous articleቺርቤዋ ሜጋቢት 30 ጌርክ 2015 ምሬት አሜታ
Next article“ልዩ ኃይሎችን መልሶ የማደራጀት ሥራ በሁሉም ክልሎች በተመሳሳይ ወቅት የተጀመረ ነው” የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት