
አዲስ አበባ:መጋቢት 24/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ ወጣቶች ምክር ቤት ምስረታ “የወጣቶች ንቁ ተሳትፎ ለኢትዮጵያ ከፍታ” በሚል መሪ መልዕክት ነው እየተካሄደ የሚገኘው።
በምክር ቤት ምስረታው የወጣቶች ሁለንተናዊ ተሳትፎ ለበለጸገች ኢትዮጵያ!
ወጣቶች ለፓን አፍሪካኒዝም !
የኢትዮጵያ ወጣቶች ምክር ቤት ለወጣቶች ድምፅ!
የሚሉ መልዕክቶች እየተላለፉ ይገኛሉ።
ዘጋቢ:- ድልነሳ መንግስቴ
ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን!