ማንቸስተር ዩናይትድ ስለምን ተፈላጊነቱን አጣ?

164
ባሕር ዳር:መጋቢት 22/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ከፕሪምየር ሊጉ ክለቦች ወደ 1 ቢሊየን ፓውንድ የሚጠጋ ዕዳ ያለበት ክለብ ማንቸስተር ዩናይትድ እንደሆነ አዲስ የወጣ መረጃ አመልክቷል፡፡
ማንቸስተር ዩናይትድ ከጠቅላላ ዕዳ፣ ከባንክ ብድር እና ካልተጠበቀ የዝውውር ክፍያ ጋር በተገናኘ 969 ነጥብ 6 ሚሊየን ፓውንድ ዕዳ እንዳለበት አዲስ የወጣው መረጃ አመልክቷል፡፡
ክለቡ ከባለፉት ዓመታት ጋር ሲታይ ባለሃብቶች ሊገዙት የማይፈልጉት እና ፍላጎት ያላሳዩበት ክለብ ስለመሆኑም በመካሄድ ላይ ያለው ስትራቴጂካዊ ግምገማ አመልክቷል፡፡
ክለቡ ያለበትን እዳ ሸፍኖ ትርፍ ያስገኛል ብሎ ወደ ክለቡ ባለሃብቶች ስለምን አልመጡም ለሚለው የስፖርት ተንታኞች የራሳቸውን መላምት እየሰጡ ነው እርሰዎም የራስዎን ሃሳብ ያጋሩን፡፡
በምሥጋናው ብርሃኔ
ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን!
Previous articleለካቲት 30/2015 ዓ.ስ ኽምጠ ዊከ ጋዜጠ
Next articleበአማራ ክልል ርእሰ መሥተዳድር ይልቃል ከፋለ (ዶ.ር)የተመራ ልዑክ ከአውሮፓ ኅብረት ፓርላማ አባላት ጋር መወያየቱ ተገለጸ።