የፈተና ጥሪ ማስታወቂያ

1532

የአማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን በቁጥር የሰ/ቅ.ማ/731/15 በቀን 13/03/2015 ዓ.ም በወጣው
የቅጥር ማስታወቂያ ለቪዲዮ ኤዲተር 1 የሥራ መደብ በኦንላይን ከተመዘገባችሁት መካከል ከዚህ በታች ስማችሁ የተዘረዘረው አመልካቾች እጣ የሚወጣበት እና ፈተና የሚሰጥበት ቀን ሰኞ መጋቢት 25/2015 ዓ/ም 3፡00 ሰዓት በመሆኑ ባሕር ዳር አማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን የሰው ሀብት ልማትና አስ/ደጋፊ የስራ ሂደት እንድትገኙ እናሳውቃለን፡፡

የስም ዝርዝሩን ይመልከቱ

Previous articleበምስራቅ ደንቢያ ወረዳ የትምህርት ቤቶች ግብዓት አለማሟላት
Next articleበኩር ጋዜጣ መጋቢት 18/2015ዓ.ም ዕትም