
የአማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን በቁጥር የሰ/ቅ.ማ/1342/15 በቀን 14/06/2015 ዓ.ም በወጣው
የቅጥር ማስታወቂያ ለህብር ቴሌቭዥን ዜናና ፕሮግራም የኸምጠኛ ቋንቋ ሪፖርተር 1፣ ለህብር ቴሌቭዥን ዜናና ፕሮግራም የኦሮምኛ ቋንቋ ሪፖርተር 1፣ ለህብር ቴሌቭዠን ዜናና ፕሮግራም የአዊኛ ቋንቋ ሪፖርተር 1 የሥራ መደብ በኦንላይን ከተመዘገባችሁት መካከል ከዚህ በታች ስማችሁ የተዘረዘረው አመልካቾች ፈተና የሚሰጥበት ቀን አርብ በ22/07/2015 ዓ/ም 3፡30 ሰዓት በመሆኑ ባሕር ዳር አማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን የሰው ሀብት ልማትና አስ/ደጋፊ የስራ ሂደት እንድትገኙ እናሳውቃለን፡፡