
ባሕር ዳር፡ መጋቢት 16/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በምረቃው ላይ የመከላከያ ሠራዊት ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ፊልድ ማርሻል ብርሀኑ ጁላን ጨምሮ ከፍተኛ ወታደራዊ አመራሮች ፤ አታሼዎች ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶችና የተመራቂ ቤተሰቦች ተገኝተዋል።
በዕለቱ በመጀመሪያና በሁለተኛ ዲግሪ የሚመረቁት ከመከላከያ ሰራዊቱ አባላት በተጨማሪ ስቪሎችና የጎረቤት ሀገር ወታደሮች መኾናቸውን የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት መረጃ ያመላክታል።
ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን!
