የፈተና ጥሪ ማስታወቂያ

939

የአማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን በቁጥር የሰ/ፍሊ.ማ/1330/15 በቀን 13/06/2015 ዓ.ም በወጣው የቅጥር ማስታወቂያ በፍሊራንስ የቴሌቭዥን ዜና አንባቢ/አንከር/ የሥራ መደብ በኦንላይን ከተመዘገባችሁት መካከል ከዚህ በታች ስማችሁ የተዘረዘረው አመልካቾች በላካችሁት ቪዲዮ መሰረት የተሻለ ውጤት ያላችሁ ስለሆነ የሚቀጥለው ፈተና የሚሰጥበት ቀን ረቡዕ መጋቢት 13/2015 ዓ/ም ከጠዋቱ 2፡30 ሰዓት በመሆኑ ባሕር ዳር አማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን የሰው ሀብት ልማትና አስ/ደጋፊ የስራ ሂደት እንድትገኙ እናሳውቃለን፡፡

የስም ዝርዝሩን ይመልከቱ

Previous articleስፖርት ዜና ባሕር ዳር: መጋቢት 08/2015 ዓ.ም (አሚኮ)
Next articleንግድና ምጣኔ ሃብት ዜና ባሕር ዳር: መጋቢት 08/2015 ዓ.ም (አሚኮ)