ዶክተር ወርቅነህ ገበየሁ ከአሜሪካው የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አንቶኒ ብሊንከን ጋር መወያየታቸውን አስታወቁ።

99
ባሕር ዳር:መጋቢት 06/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የምሥራቅ አፍሪካ ልማት በይነ መንግስት ሊቀመንበር ዶክተር ወርቅነህ ገበየሁ ከአሜሪካው የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አንቶኒ ብሊንከን ጋር ተወያይተዋል፡፡
ኢጋድ የቀጠናውን ሰላምና ደህንነት ለማረጋገጥ የሚያደርገው ጥረት፣ ኢጋድ እና አሜሪካ ስትራቴጂካዊ አጋርነትን ለማጠናከር በሚያስችሉ ጉዳዮች ላይ ከአንቶኒ ብሊንከን ጋር ምክክር ማድረጋቸውን በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው አስታውቀዋል።
ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን!
Previous article“አፍሪካ ከድህነት ለመውጣት ስር ነቀል ለውጥ ያስፈልጋታል” የአፍሪካ ኢኮኖሚክ ኮሚሽን ተጠባባቂ ዋና ጸሀፊ አንቶኒዮ ፔድሮ
Next article“ከደረሰብን መጠነ ሰፊ ውድመት ለመውጣት፤ በልዩ ብርታት እና በአንድነት መቆም ግድ ይላል” አባተ ጌታሁን (ዶ.ር)