ዜናዓለም አቶ ደመቀ መኮንን ከአሜሪካ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አንቶኒ ብሊንከን ጋር ተወያዩ። March 15, 2023 129 ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ አቶ ደመቀ መኮንን የአሜሪካ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አንቶኒ ብሊንከንን በጽሕፈት ቤታቸው ተቀብለው ማነጋገራቸውን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታውቋል። አቶ ደመቀ ከውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ እና ከልዑካን ቡድናቸው ጋር በተለያዩ ጉዳዮች ላይ መወያየታቸው ተገልጿል። ተዛማች ዜናዎች:አምባሳደር ለገሰ ቱሉ (ዶ.ር) በጅቡቲ ሪፐብሊክ የኢትዮጵያ ባለሙሉ ሥልጣን…