የአማራ ክልል ኅብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዮት አመራሮች ፣ የዞን ባለሙያዎች እና የጤና ተቋማት ኀላፊዎች በወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሁመራ ዞን የሚገኙ ታሪካዊ ቦታዎችን ጎበኙ።

70
ሁመራ:መጋቢት 04/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በጉብኝቱ የአማራ ክልል ኀብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዮት አመራሮች ፣ የዞን ባለሙያዎች እና የጤና ተቋማት ኀላፊዎች ተሳትፈዋል።
በጉብኝታቸውም በባለፈው ሥርዓት የወልቃይት ጠገዴ አማራ ተወላጆች በማንነታቸው ብቻ በግፍ የታሰሩበትንና የተገደሉበትን ” ባዶ ስድስት” የጅምላ መቃብርን ተመልክተዋል።
በተጨማሪም በአጼ በካፋ ዘመነ መንግሥት በደጅ አዝማች አያና እዝጊ የተገነባውን “የአያና እዝጊ ቤተ መንግሥት” ጎብኝተዋል።
ዘጋቢለ፡- ያየህ ፈንቴ
ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን!
Previous articleየብልጽግና ፓርቲ ወጣቶች ሊግ ማዕከላዊ ኮሚቴ አባላት የስልጠና መድረክ በባሕር ዳር ከተማ የመክፈቻ ሥነ ሥርዓት ተጀምሯል።
Next articleየዓለም አቀፉ አቶሚክ ኃይል ኤጀንሲ ዓመታዊ ጉባዔ በአዲስ አበባ መካሄድ ጀመረ።