የብልጽግና ፓርቲ ወጣቶች ሊግ ማዕከላዊ ኮሚቴ አባላት የስልጠና መድረክ በባሕር ዳር ከተማ የመክፈቻ ሥነ ሥርዓት ተጀምሯል።

111
ባሕር ዳር:መጋቢት 04/2015 ዓ.ም (አሚኮ) “በወጣቶች አቅም የኢትዮጵያ ሁለንተናዊ ብልጽግና ይረጋገጣል” በሚል መሪ መልዕክት ነው የስልጠና መድረኩ የተጀመረው።
ስልጠናው የሚሰጠው ከሁሉም የሀገሪቱ ክፍሎች ለተውጣጡ የወጣቶች ሊግ አመራሮች ነው ተብሏል። ስልጠናው የወጣቶችን የፖለቲካ አቅም ለማሳደግ ታሳቢ ተደርጎ ነው የተዘጋጀው። ስልጠናው ለ8 ቀናት ይቆያል ተብሏል።
ዘጋቢ:-ጋሻው አደመ
ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን!
Previous articleየአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ (አብን) የማዕከላዊ ኮሚቴ በባሕርዳር ከተማ ባደረገው አስቸኳይ ጉባዔ ከድርጅታዊ ሪፎርምና የጠቅላላ ጉባዔ ዝግጅት ጋር የተያያዙ ውሳኔዎችን አሳለፈ።
Next articleየአማራ ክልል ኅብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዮት አመራሮች ፣ የዞን ባለሙያዎች እና የጤና ተቋማት ኀላፊዎች በወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሁመራ ዞን የሚገኙ ታሪካዊ ቦታዎችን ጎበኙ።