ፈተና ጥሪ ማስታወቂያ

2036

የአማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን በቁጥር የሰ/ቅ.ማ/1157/2015 በቀን 10/05/2015 ዓ.ም በወጣው
የቅጥር ማስታወቂያ ለደሴ ኤፍ ኤም ሪፖርተር 1 እና ፕሮሞሽንና ገበያ ልማት ባለሙያ የሥራ መደብ በኦንላይን ከተመዘገባችሁት መካከል ከዚህ በታች ስማችሁ የተዘረዘረው አመልካቾች እጣ የሚወጣበት እና ፈተና የሚሰጥበት ቀን ማክሰኞ የካቲት 21/2015 ዓ/ም 3፡00 ሰዓት በመሆኑ ደሴ ኤፍ ኤም ሬዲዮ ጣቢያ እንድትገኙ እናሳውቃለን፡፡

Dowonload

ዝርዝሩን ይመልከቱ

Previous articleበከተማዋ የተጀመሩ የመሰረተ ልማት ሥራዎች በተያዘላቸው የጊዜ ገደብ እንደሚጠናቀቁ የደሴ ከተማ አሥተዳደር አስታወቀ።
Next articleበኩር ጋዜጣ የካቲት 20/2015 ዓ.ም ዕትም