
ጎንደር: የካቲት 15/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ርእሰ መስተዳደር ዶክተር ይልቃል ከፋለ፣ ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው፣ የፌዴሬሽን ምክር ቤት አፈ ጉባኤ አገኘሁ ተሻገርና የሥራ እና ክህሎት ሚኒስትሯ ሙፈሪያት ካሚል በተገኙበት ነው ፋብሪካው የተመረቀው።
ፋብሪካው በቀን 300 ሺህ ዳቦ የማምረት አቅም ያለው ሲሆን 420 ኩንታል ዱቄት በግብዓትነት እንደሚጠቀም ተገልጿል።
ዘጋቢ:– ሀይሉ ማሞ
ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን!