
የአማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን በቁጥር የሰ/ቅ.ማ/1227/15 በቀን 25/05/2015 ዓ.ም በወጣው
የቅጥር ማስታወቂያ ለጥቅማጥቅም ዲሲፕሊን መረጃና የስራ ስንብት የሥራ መደብ በኦንላይን ከተመዘገባችሁት መካከል ከዚህ በታች ስማችሁ የተዘረዘረው አመልካቾች ፈተና የሚሰጥበት ቀን አርብ የካቲት 17/2015 ዓ/ም በ3፡00 ሰት በመሆኑ ባሕር ዳር አማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን የሰው ሀብት ልማትና አስ/ደጋፊ የስራ ሂደት እንድትገኙ እናሳውቃለን፡፡