የፈተና ጥሪ ማስታወቂያ

2573

የአማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን በቁጥር የሰ/ቅ.ማ/731/15 በቀን 13/03/2015 ዓ.ም በወጣው
የቅጥር ማስታወቂያ የፓወር ሲስተም እና ኤር ኮንዲሽን ቡድን ቴክኒሻን 1 የሥራ መደብ በኦንላይን ከተመዘገባችሁት መካከል ከዚህ በታች ስማችሁ የተዘረዘረው አመልካቾች እጣ የሚወጣበት እና ፈተና የሚሰጥበት ቀን አርብ የካቲት 03/2015 ዓ/ም ስለሆነ ባሕር ዳር አማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን የሰው ሀብት ልማትና አስ/ደጋፊ የስራ ሂደት እንድትገኙ እናሳውቃለን፡፡

ስም ዝርዝሩን ይመልከቱ

Previous article“ኢንዶኔዥያዊያን ወደ ኢትዮጵያ መጥተው የሰሜን ተራሮች ብሔራዊ ፓርክን ለመጎብኘት ዝግጁ ናቸው” የኢንዶኔዥያ አምባሣደር
Next articleቺርቤዋ ትር 30 ጌርክ 2015 ምሬት አሜታ