የፈተና ጥሪ ማስታወቂያ

3751

የአማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን በቁጥር የሰ/ቅ.ማ/731/15 በቀን 13/03/2015 ዓ.ም በወጣው የቅጥር ማስታወቂያ ለዌብ ማናጀር የሥራ መደብ በኦንላይን ከተመዘገባችሁት መካከል ከዚህ በታች ስማችሁ የተዘረዘረው አመልካቾች እጣ የሚወጣበት እና ፈተና የሚሰጥበት ቀን ሐሙስ ጥር 18/2015 ዓ/ም በመሆኑ ባሕር ዳር አማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን የሰው ሀብት ልማትና አስ/ደጋፊ የሥራ ሂደት እንድትገኙ እናሳውቃለን፡፡

ዝርዝሩን ይመልከቱ
Download
Previous articleጎንደር – ጥንትም የሲራራ ንግድ ኹነኛ መስመር፤ አሁንም የዘመናዊ ንግድ ማዕከል።
Next article“በሦስተኛ ወገን የሚጓተት የመንገድ ሥራ ፕሮጀክት እንዳይኖር ችግሮችን ፈትተናል” የባሕር ዳር ከተማ አሥተዳደር