ከባሕር ዳር ጢስ ዓባይ የአስፓልት መንገድ ግንባታን በፍጥነት ለማጠናቀቅ እየተሰራ ነው ተባለ።

139

ባሕር ዳር :ጥር 09/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በምክትል ርእሰ መሥተዳድር ማዕረግ የአሥተዳደር ጉዳዮች ክላስተር አሥተባባሪ ዶክተር ሰማ ጥሩነህ፣ የባሕር ዳር ከተማ ተቀዳሚ ምክትል ከንቲባ ዶክተር ድረስ ሳህሉ እና ሌሎች ከፍተኛ የመንግሥት የሥራ ኅላፊዎች ከባሕር ዳር ጢስ ዓባይ የአስፓልት መንገድ ግንባታን እየጎበኙ ነው።

የአስፓልት መንገድ ግንባታውን በተያዘለት ጊዜ በፍጥነት ለማጠናቀቅ ከሦስተኛ ወገን ነጻ የማድረጉ ሂደት ለሌሎች የመንገድ ፕሮጀክቶችም አስተማሪ ነው ተብሏል።

ዘጋቢ፦ ታዘብ አራጋው

ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን!

Previous articleየጎርጎራ ፕሮጀክት የማጠናቀቂያ ምዕራፍ ሥራዎች እየተከናወኑ ነው።
Next articleየጥምቀት በዓል አከባበርን አስመልክቶ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን የአዲስ አበባ ሀገረስብከት መግለጫ ሰጠ።