ለጎንደርና አካባቢው አይነተኛ አስተዋጽኦ ያደረጉ የተለያዩ ግለሰቦች እና ተቋማት፣ ተሸላሚ ኾኑ።

339

ባሕር ዳር :ጥር 09/2015 ዓ.ም (አሚኮ) “ጎንደር ታመሠግናችኋለች” የሽልማት መርሐ ግብር የጎንደር ከተማ ከንቲባ አቶ ዘውዱ ማለደን ጨምሮ ዲያስፖራዎችና ሌሎች አካላት በተገኙበት ትናንትና ምሽት ተካሄዷል ።

ኮሎኔል ደመቀ ዘውዱ ፣የጎንደር ዩኒቨርሲቲ፣ የጎንደር ዩኒቨርሲቲ ፕሬዝደንት ዶክተር አስራት አፀደወይን፣ አርቲስት ሱራፌል ተካ፣ ድምጻዊ አምሳል ምትኬ፣ ፋሲል ደሞወዝ፣ መሀሪ ደገፋው፣ ታድላ ፈንቴ፣ እንየ ተክሌ፣ የፋና ላምሮት የአንድ ሚሊዮን ብር አሸናፊዋ ያለምወርቅ ጀምበሩ፣ ፣ እና ሌሎች ከተሸላሚዎቹ መካከል ናቸው።

ፕሮግራሙን በውጭ በሚኖሩ ኢትዮጵያውያን አስተባባሪነት የተዘጋጀ ነው።

ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን!

Previous articleMaxxansa Gaazexaa Hirkoo Mudde 30/2015
Next articleየጎርጎራ ፕሮጀክት የማጠናቀቂያ ምዕራፍ ሥራዎች እየተከናወኑ ነው።