ዜናኢትዮጵያ ጥምቀትን በጎንደር! January 12, 2023 205 የዘንድሮው የጥምቀት በዓል በጎንደር ልዩ ነው ። የሙሽራዋ ከተማ እንግዶችም ይተምማሉ፤ በዓሉን በድምቀት ያከብራሉ። ዘንድሮ ግን ድግሷ ደማቅ ነው፤ እንግዶቿም ተበራክተዋል። ጥምቀትን በጎንደር አይቀርም! ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን! ተዛማች ዜናዎች:የወሰዱት የክረምት ማጠናከሪያ ትምህርት ለመደበኛው የትምህርት ሂደት እንደሚያግዛቸው…