
ባሕር ዳር፡ ታኅሣሥ 26/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ባሕርዳር ዩኒቨርሲቲ ይፋ ያደረገው መተግበሪያ የት የት መሄድ እና ምን አይነት ቦታዎችንና አካባቢዎችን መጎብኘት እንዳለብዎ የሚያግዝ መኾኑ ተገልጿል።
የመተግበሪያው ሊንክ 👇
https://play.google.com/store/apps/details?id=com.gdtc.map.app
ከዩኒቨርሲቲው ማኅበራዊ ትስስር ገጽ የተገኘው መረጃ እንደሚያሳየው፤ ጎብኝዎች መተግበሪያውን ከጎግል ፕሌይ ስቶር አውርደው መጠቀም ይችላሉ።
የጥርን በባሕርዳር እንግዶች በእግረመንገድ የ60ዓመት ባለጸጋውና አንጋፋውን ባሕርዳር ዩኒቨርስቲ እንዲጎበኙ ጥሪ ቀርቧል።
ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን!