ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) በዓለም መድረክ ኢትዮጵያን ወክለው ላገለገሉ አምባሳደሮች ምስጋና አቀረቡ።

202

ባሕር ዳር፡ ታኅሣሥ 25/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) በተለያዩ ሀገራት እና ተቋማት ኢትዮጵያን ወክለው ሲያገለግሉ ለቆዩ አምባሳደሮች ምስጋና አቀረቡ።

ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት ፅሁፍ “ሀገርን ማገልገል ዕድል፣ ተልዕኮን መፈጸም ደግሞ ድል ነው” ብለዋል።

“የአገልግሎት ዘመናቸውን ያጠናቀቁ አምባሳደሮቻችንን ኢትዮጵያ ታመሰግናቸዋለች” ሲሉም ገልጸዋል።

አምባሳደሮቹ በዓለም መድረክ ላይ ሳይቆጠቡ ላሳዩት ውክልና ምስጋናዬን አቀርባለሁም ነው ያሉት ጠቅላይ ሚኒስትሩ።

ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን!

Previous articleተስፋን ያነገበው የመገጭ ግድብ ሥራ
Next articleደብረ ሮሃ፡ የጥበብ ማዕከል የጠቢባን ሀገር!