
አዲስ አበባ፡ ሕዳር 29/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የፖሊስ አዛዦቹ ጉባዔ ለ24ኛ ጊዜ ነው በአዲስ አበባ እየተካሄደ የሚገኘው።
ከኅዳር 25 እስከ 30/2015 ዓ.ም እየተካሄደ በሚገኘው ጉባኤ ነው ኢትዮጵያ የኅብረቱን ሊቀመንበርነትን የተረከበችው።
ጉባዔው በምሥራቅ አፍሪካ ሀገራት የሚያጋጥሙ ወንጀሎችን፣ ሽብርተኝነትን፣ ሕገ-ወጥ የመሳሪያ ዝውውርን፣ አደንዛዥ እፅ እና ሌሎች የተለያዩ ወንጀሎችን በጋራ ለመከላከል እንደሚሠራ ተገልጿል።
ማርታ ጌታቸው
ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን!
ተጨማሪ መረጃዎችን ከአሚኮ የተለያዩ የመረጃ መረቦች ቀጣዮቹን ሊንኮች በመጫን ማግኘት ትችላላችሁ፡፡
ዩቱዩብ https://bit.ly/2RnNHCq
በዌብሳይት amharaweb.com
በቴሌግራም https://bit.ly/2wdQpiZ
ትዊተር https://bit.ly/336LQaS
ቲክቶክ https://bit.ly/32rKF5J
ዲስከቨር አማራ አሚኮ https://www.facebook.com/DiscoverAmharaAMECO
አሚኮ ስፖርት https://www.facebook.com/AMECOSport
አሚኮ መረጃ ማጣሪያ https://www.facebook.com/AMECOFactCheck