የውጭ ጣልቃ ገብነትንና የአሸባሪውን ወያኔ ወረራ የሚቃወም ሕዝባዊ ሰልፍ በባሕር ዳር እየተካሄደ ነው።

329
ባሕር ዳር: ጥቅምት 13/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ሕዝባዊ ሰልፉ “ለኢትዮጵያ እቆማለሁ ድምጼን አሰማለሁ” በሚል መሪ መልእክት ነው እየተካሄደ የሚገኘው።
የባሕር ዳር ከተማ ነዋሪዎች በነቂስ ወጥተው የውጭ ጣልቃ ገብነትንና የአሸባሪው ወያኔን ተደጋጋሚ ወረራ በሚቃወሙ መልእክቶች ድምፃቸውን እያሰሙ ነው።
በሕዝባዊ ሰልፉ:

👉የትግራይ ሕዝብ ወገናችን ነው ወያኔ ጠላታችን ነው!
👉በድርድር ስም ሰቆቃችንና የሕወሓት ዕድሜን ማራዘም ይብቃ!
👉በውክልና ጦርነት መጠቃት ይብቃ!
👉ለአሸባሪው ሕወሓት ለ4ኛ ዙር ጥቃት ዕድል መስጠት አይገባም!
👉በአንድ ሉዓላዊት ሀገር ሁለት ሠራዊት አይኖርም!
👉በሉዓላዊነታችን አንደራደርም!
👉ለዘላቂ ሰላም አሸባሪው ህወሓት ትጥቅ ይፍታ!” የሚሉ መፈክሮችና ሌሎችም ይገኛሉ።
ዘጋቢ:- ቡሩክ ተሾመ
ለሀገር ክብር በትግል እናብር!!
Previous article❝ጥበብን ተከተሏት፣ በዙፋኗ ዘውዷን ጭነው ነገሡባት❞
Next article❝አንበሳውን አስቆጡት፣ የተዳፈነው እሳት አያያዙት❞