ርእሰ መስተዳድር ዶክተር ይልቃል ከፋለ ለክልሉ ፖሊስ ኮሚሽን የተለያዩ ሹመቶችን ሰጥተዋል።

560

በዚህም መሠረት
1. አቶ ደጀኔ ልመንህ በዛብህ
የአማራ ክልል ፖሊስ ኮሚሽን ኮሚሽነር
2. ረዳት ኮሚሽነር ታደሰ አያሌው ተሰማ ምክትል ኮሚሽነር እና የወንጀል ምርመራ ዘርፍ ኃላፊ
3. ረ/ኮሚሽነር ሠይድ አህመድ ሃምዛ ም/ኮሚሽነርና የአስተዳደር ልማት ድጋፍ ዘርፍ ኃላፊ
4. ረ/ኮሚሽነር እንዬው ዘዉዴ ከበደ ም/ኮሚሽነርና የወንጀል መከላከል ዘርፍ ኃላፊ ሆነው እንዲሰሩ ተሹመዋል።
መረጃው የአማራ ክልል ፖሊስ ኮሚሽን ነው
ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን‼
ከእኛ ጋር ስለኾኑ እናመሰግናለን‼
ተጨማሪ መረጃዎችን ከአሚኮ የተለያዩ የመረጃ መረቦች ቀጣዮቹን ሊንኮች በመጫን ማግኘት ትችላላችሁ፡፡
ዩቱዩብ https://bit.ly/2RnNHCq
በዌብሳይት amharaweb.com
በቴሌግራም https://bit.ly/2wdQpiZ
ትዊተር https://bit.ly/336LQaS
ቲክቶክ https://bit.ly/32rKF5J
በአሸባሪውና ወራሪው የትግራይ ቡድን በሰቆጣ፣ ቆቦ፣ ወልድያ፣ ላልይበላ፣ ደሴ እና ከሚሴ አካባቢዎች የወደሙና የተዘረፉ የሚዲያ መሳሪያዎችን መልሶ በመገንባት ለሕዝብ አገልግሎት ለመስጠት አሚኮን ይደግፉ።
https://ameco.bankofabyssinia.com/

Previous articleየሻደይ፣ የአሸንድዬ እና ሶለል በዓላትን በድምቀት ለማክበር ቅድመ ዝግጅት እያደረገ መኾኑን የአማራ ክልል ባሕልና ቱሪዝም ቢሮ አስታውቋል።
Next articleአሽንድዬ፣ የወርቃማዋ ምድር ጌጥ- የላስታ ትሩፋት!