ዜናኢትዮጵያ በቦሌ ክፍለ ከተማ የአማራ ወጣቶች ማኅበር አባላት በወቅታዊ ጉዳዮች ዙሪያ እየተወያዩ ነው፡፡ October 20, 2019 181 ባሕር ዳር፡ ጥቅምት 09/2012 ዓ.ም (አብመድ) በአዲስ አበባ ቦሌ ክፍለ ከተማ የአማራ ወጣቶች ማኅበር አባላት በወቅታዊ ጉዳዮች ዙሪያ ምክክር እያደረጉ ነው፡፡ በምክክሩም የተለያዩ ጥናታዊ ጽሑፎች ቀርበው ምክክር እንደሚደረግባቸውም ይጠበቃል፡፡ ዘጋቢ፡- ጋሻው ፈንታሁን -ከአዲስ አበባ ተዛማች ዜናዎች:ዕንቁጣጣሽ-የሰላም ፍኖት