1 ሺህ 443ኛው የዒድ አል አድሃ በዓል በሰላም እንዲከበር በቂ ዝግጅት ማድረጉን ፌደራል ፖሊስ አስታወቀ።

82

ባሕር ዳር: ሐምሌ 01/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የፌደራል ፖሊስ ከሌሎች የፀጥታና ደህንነት አካላት ጋር በመቀናጀት 1 ሺህ 443ኛው ዒድ አል አድሃ /አረፋ/ በዓል በሰላም እንዲከበር በቂ ዝግጅት ማድረጉን አስታውቋል፡፡
የእስልምና እምነት ተከታዮች በዓሉ በሰላም እንዲከበር ከፀጥታና ደህንነት አካላት ጎን በመቆም የበኩላቸውን ድርሻ እንዲወጡም ጥሪ አቅርቧል፡፡
በተጨማሪም ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች ለ1 ሺህ 443ኛው ዒድ አል አድሃ /አረፋ/ በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላፏል።
ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን‼
ከእኛ ጋር ስለኾኑ እናመሰግናለን‼
ተጨማሪ መረጃዎችን ከአሚኮ የተለያዩ የመረጃ መረቦች ቀጣዮቹን ሊንኮች በመጫን ማግኘት ትችላላችሁ፡፡
ዩቱዩብ https://bit.ly/2RnNHCq
በዌብሳይት amharaweb.com
በቴሌግራም https://bit.ly/2wdQpiZ
ትዊተር https://bit.ly/336LQaS
ቲክቶክ https://bit.ly/32rKF5J
በአሸባሪውና ወራሪው የትግራይ ቡድን በሰቆጣ፣ ቆቦ፣ ወልድያ፣ ላልይበላ፣ ደሴ እና ከሚሴ አካባቢዎች የወደሙና የተዘረፉ የሚዲያ መሳሪያዎችን መልሶ በመገንባት ለሕዝብ አገልግሎት ለመስጠት አሚኮን ይደግፉ።
https://ameco.bankofabyssinia.com/

Previous articleኢትዮጵያ ለድህረ ግጭት ማገገሚያ የሚውል ወሳኝ የሚባል የፋይናንስ ድጋፍ እንዲደረግላት ጠየቀች።
Next articleበኢትዮጵያ በሕይወት የመኖር መብት እጅግ የከፋ አደጋ ውስጥ ወድቋል ሲል የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ) አስታወቀ፡፡