
ሰኔ 23/2014 ዓ.ም (አሚኮ) በአሜሪካ ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የቀድሞው የአፍሪካ ጉዳዮች ረዳት የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ቲቦር ናዥ በታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ ላይ የሚደረጉ ውይይቶችን እና ድርድሮችን እንደሚከታተሉ በትዊተር ገጻቸው አመላክተዋል።
“ለዓባይ ውኃ ጠብታ ውኃ አበርክቶ የሌላት ግብጽ ሌሎች የውኃው ተጋሪ ሀገራት እንዴት ውኃውን መጠቀም እንዳለባቸው ለመወሰን መቶ በመቶ መብት እንዲሰጣት መጠየቅ አትችልም፤ መሠረታዊ እውነታው ይህ መኾኑን መገንዘብ ያስፈልጋል” ብለዋል።
ዓለም መለወጧን ግብጽ ማወቅ እንዳለባትም ነው ዲፕሎማቱ ያስገነዘቡት።
ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን‼
ከእኛ ጋር ስለኾኑ እናመሰግናለን‼
ተጨማሪ መረጃዎችን ከአሚኮ የተለያዩ የመረጃ መረቦች ቀጣዮቹን ሊንኮች በመጫን ማግኘት ትችላላችሁ፡፡
ዩቱዩብ https://bit.ly/2RnNHCq
በዌብሳይት amharaweb.com
በቴሌግራም https://bit.ly/2wdQpiZ
ትዊተር https://bit.ly/336LQaS
ቲክቶክ https://bit.ly/32rKF5J
በአሸባሪውና ወራሪው የትግራይ ቡድን በሰቆጣ፣ ቆቦ፣ ወልድያ፣ ላልይበላ፣ ደሴ እና ከሚሴ አካባቢዎች የወደሙና የተዘረፉ የሚዲያ መሳሪያዎችን መልሶ በመገንባት ለሕዝብ አገልግሎት ለመስጠት አሚኮን ይደግፉ።
https://ameco.bankofabyssinia.com/