ዜናኢትዮጵያ የገቢዎች ሚኒስቴር ሀሰተኛ ደረሰኝ ያትማሉ ያላቸውን ድርጅቶች ይፋ አደረገ፡፡ October 18, 2019 775 ባሕር ዳር፡ ጥቅምት 7/2012 ዓ.ም (አብመድ) የፌዴራል ገቢዎች ሚኒስቴር ሀሰተኛ ማንነት ያላቸው ሕገ ወጥ ደረሰኞችን የሚያትሙና ለታክስ ሕግ ተገዥ ያልሆኑ ድርጅቶችን ዝርዝር አውጥቷል፡፡ በዝርዝሩ ከ160 በላይ ድርጅቶች ተካትተዋል፡፡ ተዛማች ዜናዎች:ከበዓል ጋር ተያይዞ ሊፈጠሩ ከሚችሉ ወንጀሎች እና አደጋዎች ራስን መጠበቅ ይገባል።