👉አማራ ባንክ “ከባንክ ባሻገር!” የሚል መለያን ይዞ የመጣ ባንክ ነው።
👉ባንኩ ይህን መለያ ይዞ የመጣው የሀገሪቱ እድገት ላይ የሚኖረዉን ሚና ታሳቢ በማድረግ እንደሆነም ተመላክቷል።
👉የባንኩ ቦርድ ሊቀመንበር አቶ መላኩ ፋንታ እንዳሉት ባንኩ ሀገራዊ ለውጡን ተከትሎ ሀገራዊ ኢኮኖሚውን ለማሳደግ የተከፈተ ነው።
👉ባንኩ የሕዝብ ባንክ በመሆኑ በሁሉም የኢትዮጵያ አካባቢዎች አክሲዮኖች መሸጣቸውም ታውቋል።
👉 ባንኩ ዛሬ በመክፈቻዉ 70 ቅርጫፎችን ሥራ የሚያስጀምር ሲሆን እስከ ሰኔ 30 ቅርጫፎቹን 100 እንደሚያደርስም ተመላክቷል።
👉ባንኩ የማኅበራዊ አገልግሎቱን ለመወጣትም ሥራ በጀመረበት ዕለት ከጠዋቱ 12 ሰዓት እስከ ምሽት 3 ሰዓት ድረስ የአምበሳ አውቶቡስ ተጠቃሚዎችን ወጭ መሸፈኑን አስታውቀዋል።
👉ባንኩ ከስድስት ቢሊየን ብር በላይ ካፒታል በመያዝ ሥራውን የጀመረ ሲኾን እስካሁንም ከ4 ቢሊየን ብር በላይ በሥራ ላይ ማዋሉን አስታዉቋል።
የአማራ ባንክ የሥራ ማሥጀመሪያ ማብሰሪያ መርኃ ግብር ዛሬ ይካሄዳል።