
ሰኔ 09/2014 ዓ.ም (አሚኮ) በጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት ፕሬስ ሴክሬታሪያት የሚዘጋጀው የሩብ ዓመቱ አዲስ ወግ ዐቢይ ጉዳይ ‘ከጽንፎች መሐል ወርቃማውን አማካይ ፍለጋ’ በተሰኘ ርዕስ በመካሄድ ላይ ይገኛል።
በጽንፈኝነት ፍቺ እና ዐውድ ላይ ያተኮረው የመጀመሪያ ክፍለ ጊዜ በአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲው ፕሮፌሰር ሀብታሙ ወንድሙ ገለፃ ጀምሯል።
መረጃው የጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት ነው።
ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን‼
ከእኛ ጋር ስለኾኑ እናመሰግናለን‼
ተጨማሪ መረጃዎችን ከአሚኮ የተለያዩ የመረጃ መረቦች ቀጣዮቹን ሊንኮች በመጫን ማግኘት ትችላላችሁ፡፡
ዩቱዩብ https://bit.ly/2RnNHCq
በዌብሳይት amharaweb.com
በቴሌግራም https://bit.ly/2wdQpiZ
ትዊተር https://bit.ly/336LQaS
ቲክቶክ https://bit.ly/32rKF5J
በአሸባሪውና ወራሪው የትግራይ ቡድን በሰቆጣ፣ ቆቦ፣ ወልድያ፣ ላልይበላ፣ ደሴ እና ከሚሴ አካባቢዎች የወደሙና የተዘረፉ የሚዲያ መሳሪያዎችን መልሶ በመገንባት ለሕዝብ አገልግሎት ለመስጠት አሚኮን ይደግፉ።
https://ameco.bankofabyssinia.com/