በአሜሪካ የኢትዮጵያ ባለሙሉ ሥልጣን አምባሳደር ስለሺ በቀለ (ዶ.ር ኢንጂነር) የሹመት ደብዳቤያቸውን ቅጂ ለአሜሪካ ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አቀረቡ።

146

ሚያዝያ 28/2014 ዓ.ም (አሚኮ) በአሜሪካ የኢትዮጵያ ባለሙሉ ሥልጣን አምባሳደር ስለሺ በቀለ የሹመት ደብዳቤያቸውን ቅጂ ለአሜሪካ ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ለፕሮቶኮል ቺፍ ቢሮ አቅርበዋል።

አምባሳደር ስለሺ በኢትዮጵያና አሜሪካ መካከል ያለውን የዲፕሎማቲክ ግንኙነት ለማጠናከር ከባልደረቦቻቸው ጋር እንደሚሰሩ ገልጸዋል።
መረጃው የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ነው።

#ኢትዮጵያን እናልማ፣እንገንባ፣እንዘጋጅ ‼️
#ሀገርን በዘላቂነት እናልማ‼️
#የፈረሰውን አብልጠን እንገንባ‼️
#ለማንኛውም ፈተና እንዘጋጅ‼️

ተጨማሪ መረጃዎችን ከአሚኮ የተለያዩ የመረጃ መረቦች ቀጣዮቹን ሊንኮች በመጫን ማግኘት ትችላላችሁ፡፡
ዩቱዩብ https://bit.ly/2RnNHCq
በዌብሳይት amharaweb.com
በቴሌግራም https://bit.ly/2wdQpiZ
ትዊተር https://bit.ly/336LQaS
ቲክቶክ https://bit.ly/32rKF5J

በአሸባሪውና ወራሪው የትግራይ ቡድን በሰቆጣ፣ ቆቦ፣ ወልድያ፣ ላልይበላ፣ ደሴ እና ከሚሴ አካባቢዎች የወደሙና የተዘረፉ የሚዲያ መሳሪያዎችን መልሶ በመገንባት ለሕዝብ አገልግሎት ለመስጠት አሚኮን ይደግፉ።
https://ameco.bankofabyssinia.com/

Previous article“ያልተዘመረላቸው ኢትዮጵያዊ ሌተናል ጀነራል”
Next articleሀገራዊ ችግሮችን ለመፍታት ለሀገር በቀል የሽምግልና ሥርዓት ተገቢው እውቅና ሊሰጥ እንደሚገባ ተጠቆመ፡፡