
ባሕር ዳር: ሚያዚያ 24/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት የዒድ አልፈጥር በዓል አስመልክቶ መልዕክት አስተላልፏል።
“በአማራ ክልል ኹሉም አካባቢዎች 1443ኛው ዓመተ ሂጅራ የዒድ አልፈጥር በዓል የሶላት ሥነ-ሥርዐት ሰላማዊ በሆነ መልኩ ተከናውኗል” ብሏል።
በታላቁ ዒድ አልፈጥር በዓል የሚካሄደውን የሶላት ሥርዐት ፍጹም ሰላማዊ በኾነ መልኩ እንዲከናወን ኀላፊነታቸውን በብቃት ለተወጡ የእስልምና ሃይማኖት ተከታይ ወገኖች፥ የክልሉ የጸጥታ አካላትና በጎ-ፍቃደኛ ወጣቶች የአማራ ክልል መንግሥት ላበረከቱት አስተዋጽኦ አክብሮቱን ገልጿል፡፡
#ኢትዮጵያን እናልማ፣እንገንባ፣እንዘጋጅ ‼️
#ሀገርን በዘላቂነት እናልማ‼️
#የፈረሰውን አብልጠን እንገንባ‼️
#ለማንኛውም ፈተና እንዘጋጅ‼️
ተጨማሪ መረጃዎችን ከአሚኮ የተለያዩ የመረጃ መረቦች ቀጣዮቹን ሊንኮች በመጫን ማግኘት ትችላላችሁ፡፡
ዩቱዩብ https://bit.ly/2RnNHCq
በዌብሳይት amharaweb.com
በቴሌግራም https://bit.ly/2wdQpiZ
ትዊተር https://bit.ly/336LQaS
ቲክቶክ https://bit.ly/32rKF5J
በአሸባሪውና ወራሪው የትግራይ ቡድን በሰቆጣ፣ ቆቦ፣ ወልድያ፣ ላልይበላ፣ ደሴ እና ከሚሴ አካባቢዎች የወደሙና የተዘረፉ የሚዲያ መሳሪያዎችን መልሶ በመገንባት ለሕዝብ አገልግሎት ለመስጠት አሚኮን ይደግፉ።
https://ameco.bankofabyssinia.com/