ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የአዲስ አበባ ነዋሪዎች በሚያነሷቸው የተለያዩ ችግሮች ከከተማው መስተዳድር ምክር ቤት ጋር ተወያይተዋል።

204

ባሕር ዳር: ሚያዝያ 19/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የአዲስ አበባ ነዋሪዎች በከተማ
ጉዳዮች ላይ የሚያነሷቸውን የተለያዩ ተግዳሮቶች አስመልክቶ ከከተማው መስተዳድር ምክር ቤት ጋር ተወያይተዋል። በውይይቱም የ9 ወር የክንውን ሪፖርት ቀርቧል።

ከሪፖርቱ ቀጥሎ በተካሄደው ውይይት የአገልግሎት አሰጣጥ፣ የመሬት ወረራ፣ የቤቶች አስተዳደር እና የመሬት አያያዝ እንዲሁም ሌሎች ጉዳዮች ተነስተዋል።

ሊፈቱ የሚገባቸው ጉዳዮች ትኩረት እንዲሰጣቸው ጠቅላይ ሚኒስትሩ የቀጣይ አቅጣጫዎችን ሰጥተዋል። መረጃው የጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት ነው

#ኢትዮጵያን እናልማ፣እንገንባ፣እንዘጋጅ ‼️
#ሀገርን በዘላቂነት እናልማ‼️
#የፈረሰውን አብልጠን እንገንባ‼️
#ለማንኛውም ፈተና እንዘጋጅ‼️

ተጨማሪ መረጃዎችን ከአሚኮ የተለያዩ የመረጃ መረቦች ቀጣዮቹን ሊንኮች በመጫን ማግኘት ትችላላችሁ፡፡
ዩቱዩብ https://bit.ly/2RnNHCq
በዌብሳይት amharaweb.com
በቴሌግራም https://bit.ly/2wdQpiZ
ትዊተር https://bit.ly/336LQaS
ቲክቶክ https://bit.ly/32rKF5J

በአሸባሪውና ወራሪው የትግራይ ቡድን በሰቆጣ፣ ቆቦ፣ ወልድያ፣ ላልይበላ፣ ደሴ እና ከሚሴ አካባቢዎች የወደሙና የተዘረፉ የሚዲያ መሳሪያዎችን መልሶ በመገንባት ለሕዝብ አገልግሎት ለመስጠት አሚኮን ይደግፉ።
https://ameco.bankofabyssinia.com/

Previous articleበሃይማኖት ሽፋን በሕዝብ መካከል ግጭት የሚፈጥሩ አካላትን መታገል እንደሚገባ የጎንደር ከተማ የሃይማኖት ተቋማት ጉባኤ ገለጸ፡፡
Next articleየኢትዮጵያ የሃይማኖት ተቋማት ጉባኤ በማኅበራዊ ሚዲያዎች የሚሰራጩ ጠብ አጫሪ መልዕክቶችን አወገዘ።