“ብዙዎች ሀገራችንን ለማገልገል እና ታላቋን ኢትዮጵያ እውን ለማድረግ ሲሉ መስዋእትነት ከፍለዋል” ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር)

103

ሚያዝያ 15/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው እንዳሉት ዛሬ ከጀግኖች የማዕከላዊ ዕዝ ብሔራዊ ኀይላችን አባላት ጋር ጊዜ በማሳለፌ ክብር ይሰማኛል። “ብዙዎች ሀገራችንን ለማገልገል እና ታላቋን ኢትዮጵያ እውን ለማድረግ ሲሉ መስዋእትነት ከፍለዋል። መሥዋእትነት፣ ትጋት፣ ዕውቀት፣ ርኅራኄ እና አንድነት ሀገራችንን ልትደርስበት ወደሚገባት ከፍታ ያሻግሯታል” ነው ያሉት።


#ኢትዮጵያን እናልማ፣እንገንባ፣እንዘጋጅ‼
#ሀገርን በዘላቂነት እናልማ‼
#የፈረሰውን አብልጠን እንገንባ ‼
#ለማንኛውም ፈተና እንዘጋጅ‼

ተጨማሪ መረጃዎችን ከአሚኮ የተለያዩ የመረጃ መረቦች ቀጣዮቹን ሊንኮች በመጫን ማግኘት ትችላላችሁ፡፡
ዩቱዩብ https://bit.ly/2RnNHCq
በዌብሳይት amharaweb.com
በቴሌግራም https://bit.ly/2wdQpiZ
ትዊተር https://bit.ly/336LQaS
ቲክቶክ https://bit.ly/32rKF5J

በአሸባሪውና ወራሪው የትግራይ ቡድን በሰቆጣ፣ ቆቦ፣ ወልድያ፣ ላልይበላ፣ ደሴ እና ከሚሴ አካባቢዎች የወደሙና የተዘረፉ የሚዲያ መሳሪያዎችን መልሶ በመገንባት ለሕዝብ አገልግሎት ለመስጠት አሚኮን ይደግፉ።
https://ameco.bankofabyssinia.com/

Previous articleየትንሣኤ በዓልን የተቸገሩ ወገኖችን በመጎብኘት ማክበር እንደሚገባ ብፁዕ አቡነ ሚካኤል አሳሰቡ፡፡
Next articleየትንሣኤ በዓልን አንድነትን በማጠናከር እና ለኢትዮጵያ ዘላቂ ሰላም በመሥራት ማክበር እንደሚገባ የሃይማኖት አባቶች አሳሰቡ።