በክርስትና እምነት ተከታዮች ዘንድ የኢየሱስ ክርሰቶስን ትህትና ለማሰብ የሚከበረዉ ጸሎተ ሐሙስ በአዲስ አበባ በቅድስት ማርያም ገዳም ቤተክርስቲያን እየተከበረ ነው።

206

አዲስ አበባ: ሚያዝያ 13/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ሊቀ ጳጳስ ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማቴያስ፣ ጳጳሳት፣ ሊቃዉንተ ቤተክርስቲያን እና ምእመኑ በቅድስት ማርያም ገዳም ቤተክርስቲያን በመገኘት የኢየሱስ ክርስቶስን ህማማቱንና ትህትናዉን በማሰብ ስግደት እና ጸሎት እያከናወኑ ይገኛሉ።
ኢየሱስ ክርስቶስ ትህትናን ለማስተማር የሐዋርያቱን እግር ማጠቡን ለማስታወስም የእግር አጠባ መርኃ ግብርም ይከናወናል።


ዘጋቢ:–ኤልሳ ጉዕሽ
#ኢትዮጵያን እናልማ፣እንገንባ፣እንዘጋጅ ‼️
#ሀገርን በዘላቂነት እናልማ‼️
#የፈረሰውን አብልጠን እንገንባ‼️
#ለማንኛውም ፈተና እንዘጋጅ‼️
ተጨማሪ መረጃዎችን ከአሚኮ የተለያዩ የመረጃ መረቦች ቀጣዮቹን ሊንኮች በመጫን ማግኘት ትችላላችሁ፡፡
ዩቱዩብ https://bit.ly/2RnNHCq
በዌብሳይት amharaweb.com
በቴሌግራም https://bit.ly/2wdQpiZ
ትዊተር https://bit.ly/336LQaS
ቲክቶክ https://bit.ly/32rKF5J
በአሸባሪውና ወራሪው የትግራይ ቡድን በሰቆጣ፣ ቆቦ፣ ወልድያ፣ ላልይበላ፣ ደሴ እና ከሚሴ አካባቢዎች የወደሙና የተዘረፉ የሚዲያ መሳሪያዎችን መልሶ በመገንባት ለሕዝብ አገልግሎት ለመስጠት አሚኮን ይደግፉ።
https://ameco.bankofabyssinia.com/

Previous articleየወረታ ደረቅ ወደብና ተርሚናል ሁለተኛ ዙር ግንባታ በዚህ ዓመት እንደሚጀመር የወደቡ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት አስታወቀ፡፡
Next articleለበዓል ግብይት ሊውል የነበረ ከ20 ሺህ ብር በላይ ሀሰተኛ የብር ኖት በቁጥጥር ስር ዋለ፡፡