
ባሕር ዳር: ሚያዝያ 08/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የአውራ አምባ ማኅበረሰብ 50ኛ ዓመት የምስረታ በዓል በባሕር ዳር ከተማ እየተከበረ ነው።
የአውራምባ ማኅበረሰብ መልካም የሥራ ባሕልን፣ የሰውልጆችን እኩልነት የሚሰብኩ እሴቶች ባለቤት ነው ሲሉ የማኅበረሰቡ መስራች ክቡር ዶክተር ዙምራ ኑሩ ተናግረዋል።
በዝግጅቱ ላይ የተገኙት የአማራ ክልል የመንግሥት ኮምዩኒኬሽን ቢሮ ኀላፊ ግዛቸው ሙሉነህ የአውራምባ ማኅበረሰብ ሌብነትን፣ መጥፎ ተግባርና መጥፎ አስተ ሳሰብን የሚያወግዝ ነውና እሴቶችን ማስፋት ይገባል ብለዋል።
“የማኅበረሰቡ 50ኛ ዓመት ጉዞ ከየት ወደየት” በሚል ርዕሰ-ጉዳይ አወደ ጥናቶች ይቀርባሉ ተብሎም ይጠበቃል።
ዘጋቢ፡-ጋሻው አደመ
#ኢትዮጵያን እናልማ፣እንገንባ፣እንዘጋጅ ‼️
#ሀገርን በዘላቂነት እናልማ‼️
#የፈረሰውን አብልጠን እንገንባ‼️
#ለማንኛውም ፈተና እንዘጋጅ‼️
ተጨማሪ መረጃዎችን ከአሚኮ የተለያዩ የመረጃ መረቦች ቀጣዮቹን ሊንኮች በመጫን ማግኘት ትችላላችሁ፡፡
ዩቱዩብ https://bit.ly/2RnNHCq
በዌብሳይት amharaweb.com
በቴሌግራም https://bit.ly/2wdQpiZ
ትዊተር https://bit.ly/336LQaS
ቲክቶክ https://bit.ly/32rKF5J
በአሸባሪውና ወራሪው የትግራይ ቡድን በሰቆጣ፣ ቆቦ፣ ወልድያ፣ ላልይበላ፣ ደሴ እና ከሚሴ አካባቢዎች የወደሙና የተዘረፉ የሚዲያ መሳሪያዎችን መልሶ በመገንባት ለሕዝብ አገልግሎት ለመስጠት አሚኮን ይደግፉ።
https://ameco.bankofabyssinia.com/