የኢትዮጵያ አየር መንገድ “ከኢድ እስከ ኢድ ወደ ሀገር ቤት ” የትኬት ዋጋ ላይ የ20 በመቶ ቅናሽ አደረገ።

889

ባሕር ዳር: ሚያዚያ 02/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ “ከኢድ እስከ ኢድ ወደ ሀገር ቤት ” ጥሪን ተቀብለው ወደ ኢትዮጵያ ለሚመጡ የትኬት ዋጋ ላይ ባደረገው የ20 በመቶ ቅናሽ ተጠቃሚዎች የትኬት መቁረጫ እና የጉዞ ሰሌዳ ይፋ አደረገ።
የኢትዮጵያ አየር መንገድ “ከኢድ እስከ ኢድ ወደ ሀገር ቤት ” ጥሪን ተቀብለው ወደ ኢትዮጵያ ለሚመጡ የትኬት ዋጋ ላይ ባደረገው የ20% ቅናሽ ተጠቃሚዎች የትኬት መቁረጫ እና የጉዞ ሰሌዳ ይፋ ማድረጉን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታውቋል።

የታላቁ ጉዞ ወደ ሀገር ቤት ጥሪ ሁለተኛ ክፍል የሆነው ‘ከኢድ እስከ ኢድ ወደ ሀገር ቤት’ ጥሪን ተቀብለው ወደ ኢትዮጵያ ለሚመጡ ኢትዮጵያውያን፣ ትውልደ ኢትዮጵያውያንና የኢትዮጵያ ወዳጆች የኢትዮጵያ አየር መንገድ የአየር ጉዞ ትኬት ዋጋ ላይ 20% ቅናሽ ማድረጉን አስታውቋል።

#ኢትዮጵያን እናልማ፣እንገንባ፣እንዘጋጅ ‼️
#ሀገርን በዘላቂነት እናልማ‼️
#የፈረሰውን አብልጠን እንገንባ‼️
#ለማንኛውም ፈተና እንዘጋጅ‼️

ተጨማሪ መረጃዎችን ከአሚኮ የተለያዩ የመረጃ መረቦች ቀጣዮቹን ሊንኮች በመጫን ማግኘት ትችላላችሁ፡፡
ዩቱዩብ https://bit.ly/2RnNHCq
በዌብሳይት amharaweb.com
በቴሌግራም https://bit.ly/2wdQpiZ
ትዊተር https://bit.ly/336LQaS
ቲክቶክ https://bit.ly/32rKF5J

በአሸባሪውና ወራሪው የትግራይ ቡድን በሰቆጣ፣ ቆቦ፣ ወልድያ፣ ላልይበላ፣ ደሴ እና ከሚሴ አካባቢዎች የወደሙና የተዘረፉ የሚዲያ መሳሪያዎችን መልሶ በመገንባት ለሕዝብ አገልግሎት ለመስጠት አሚኮን ይደግፉ።
https://ameco.bankofabyssinia.com/

Previous articleከሕዝብ የተነሱ ኢኮኖሚያዊ ጉዳዮችን ለመመለስ እየሠራ መሆኑን የገንዘብ ሚኒስቴር አስታወቀ።
Next article“ከሕገወጦች የተያዘው ከ750 ሺህ ሊትር በላይ ዘይት ለሕብረተሰቡ ተከፋፍሏል” የአዲስ አበባ ንግድ ቢሮ